Logo for SMNE Solidarity Movement for a New EthiopiaContact usAmharic information
Humanity before Ethnicity

የአቶ ሽመልስ የተሠባሪ/ሠባሪ ንግግር ጸረ መደመር ነው! አያሻግርም!

የፖለቲካ ሹመኞች በባሕላዊ/ሃይማኖታዊ መድረኮች ንግግር ከማድረግ መታቀብ አለባቸው


የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ፤ የአገራችን ኢትዮጵያ ኅብረብሔራዊነት መገሇጫ ከሆኑት አንደ የሆነው የኢሬቻ በዓሌ በሰሊም በመጠናቀቁ በቅዴሚያ ሇጨዋው ሕዜባችን ከፍ ያሇ ምስጋና ሇማቅረብ ይወዲሌ። በተሇይም ሇበዓለ ክብር በማሇት ሇሁሇት ቀናት ያህሌ ብዘ መስዋዕትነት ሇከፈሇውና ከየክፍሇ ሃገሩ ሇመጡ ታዲሚዎች የሚችሇውን በማዴረግ ዕገዚ ሊዯረገው ጨዋው የአዱስ አበባ ሕዜብ ከፍ ያሇ ምስጋና እናቀርባሇን። ብዘ ክፉ ሃሳቦችና ውጥኖች ሲወሩበት የነበረው በዓሌ በኢትዮጵያውያን መሌካምነትና በሕግ አስከባሪዎች ታታሪነት ያሇ አንዲች ችግር መጠናቀቁ አሁንም ሕዜብ አብሮነትን፤ ሰሊምን የሚፈሌግ መሆኑን በዴጋሚ ያረጋገጠበት ነው።

ሆኖም ይህንን በሰሊማዊ መንገዴ የተጠናቀቀ ታሊቅ ክብረበዓሌ የሚያጠሇሽ ተግባር በዙያኑ ዕሇት መፈጸሙ የጋራ ንቅናቄችን ይህንን መግሇጫ እንዱወጣ ያስገዯዯው ምክንያት ሆኗሌ። በዕሇቱ ከቀረቡ በርካታ የሚያንጹና አገራዊ አንዴነትን የሚያጎሇብቱ ንግግሮች መካከሌ በሇውጥ አራማጅነት ከሚጠቀሱትና በምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴርነት ከተሾሙ ጀምሮ ተስፋ የተጣሇባቸው አቶ ሽመሌስ አብዱሣ “ተሠባሪና ሠባሪ” በማሇት ያቀረቡት ንግግር ዯረጃውን ያሌጠበቀ ብቻ ሳይሆን በ“መዯመር” እሳቤ በተጀመረው ሇውጥ ሊይ ጥቁር ነጥብ የጣሇ ሆኖ አግኝተነዋሌ።

በ1985ዓም መሇስ ዛናዊ ይመሩት የነበረው የነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት) የአገር ሥሌጣን ከተረከበ ብዘም ሳይቆይ መሇስ ወዯ ትግራይ ሄዯው ያዯረጉት ንግግር ሞተውም ስማቸውን በክፉ እንዱነሳ የሚያዯርግ ሆኖ ቀርቷሌ። “እንኳዕ ካባኹም ተፈጠርና” ነበር በትግሪኛ ያለት መሇስ ዛናዊ፤ “እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ” በማሇት የተናገሩ ሲሆን በመቀጠሌም ላሊውን የኢትዮጵያ ሕዜብ የሚያዋርዴ የትግራይን ዯግሞ ከፍ በሚያዯርግ የንግግር ስሌት መርዜ ረጭተው በማሇፍ እንኳን ካንተ ተፈጠርኩ ያለትን ሕዜብ ሇራሳቸው የፖሇቲካ መጠቀሚያ አዴርገውት ቆይተዋሌ፤ አሁንም ዴረስ የ዗ሇቀው የዙሁ ንግግር ውጤት እንዯሆነ በብዘ መሌኩ ይታያሌ።

በመስቀሌ አዯባባይ መስከረም 24፤ 2012ዓም በተዯረገው የኢሬቻ ክብረበዓሌ ሊይ አቶ ሽመሌስ አብዱሣ “የኦሮሞ ሕዜብ እዙህ ፊንፊኔ ነው የተሰበረው፤ ከዙህ ነው ውርዯቱ የጀመረው፤ እዙህ ነው ቅስሙ የተሰበረው፤ እነቱፋ ሙና እና ላልች የጊዛው ታጋዮችን የነፍጠኛው ሥርዓት እዙህ ነበር የሰበራቸው፤ ዚሬ የሰበረንን ሰብረን፣ ከሥሩ ነቅሇን፣ ኦሮሞ በተዋረዯበት ቦታ ተከብሯሌ፤ ኦሮሞ እንኳን አሸነፍክ!” በማሇት ያቀረቡትን ንግግር የጋራ ንቅናቄያችን “እንኳዕ ካባኹም ተፈጠርና” ከሚሇው የመሇስ ዛናዊ ንግግር ሇይቶ አያየውም። እንዱሁም አገራችን አሁን እየተመራች ካሇችበት የመዯመር ዕሳቤ ጋር የሚጋጭ ብቻ ሳይሆን ጸረ መዯመር ንግግር ነው ብልም ያምናሌ። እንዯርስበታሇን ከተባሇው ከፍታ ማዴረስ ቀርቶ አሁን ካሇንበትም የሚያሻግር ንግግር አይዯሇም።

ጉዲዩ ያሇው ምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴሩ የተናገሩት ትክክሌ ነው ወይም አይዯሇም ከሚሇው ሳይሆን ስሇ “መዯመር” በስፋት በሚሰበክበት ባሁኑ ወቅት ሊይ “እንዱህ ዓይነት ሕዜብን በተቃርኖ ውስጥ እንዱገባ የሚዯርግ ንግግር ያስፈሌጋሌ ወይ?” የሚሇው ነው። ይህንን ዓይነቱን ንግግር በማዴረግ ከሚመጣ ጥቅም ባሇመናገር የሚዯርሰው ጉዲት (የሚዯርስም ካሇ) አይበሌጥም? በተሇይ የአብሮነት ተምሳላት ሆኖ በሚታየውና የዓሇም ቅርስ በሆነው የኢሬቻ ክብረበዓሌ ሊይ ዯምቆ የወጣውን ሕዜብ እንዯዙህ በፖሇቲካዊ ንግግር ሇግሌ ጥቅም መጥሇፍ አግባብነት አሇው? የዚሬ ሦስት ዓመት ሇተመሳሳይ ክብረበዓሌ ወጥተው የቀሩት ወገኖች ዯም ሳይዯርቅ፤ መታሰቢያቸው በቅጡ ሳይከበር፤ እነርሱ የት ተረስተው ነው አሁን ስሇ ተሠባሪና ሠባሪ መዯስኮር ያስፈሇገው?

አቶ ሽመሌስ አብዱሣ ምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴር ከመሆናቸው በፊት የጠቅሊይ ሚኒስትር ዏቢይ አሕመዴ ቢሮ ኃሊፊ ነበሩ። በዙህ በኃሊፊነት ባሳሇፉት የሥሌጣን ቆይታ ከኦዱፒ ማዕከሊዊ ኮሚቴ አባሌነታቸው ጋር ተዲምሮ ስሇ መዯመር በቂ ግንዚቤ ያሊቸውና የመርኹ አራማጅ ተዯርገው ሉወሰደ የሚችለ ናቸው። ወዯ ምክትሌ ርዕሰ መስተዲዴር ሥሌጣን ከመጡ ወዱህም በበርካታዎች ዗ንዴ ሇውጡን በማስቀጠሌ ትሌቅ ተስፋ የተጣሇባቸው ነበሩ። በዙህ በራሳቸው አንዯበት የ“ዕርቅ” ክብረበዓሌ ባለት የኢሬቻ አከባበር ሊይ ብሩህ ተስፋ የተጣሇበት ወዯፊት እያሇ ወዯ ኋሊ ሇመጓዜ መምረጣቸው ያስፈሇገው ሇምን ይሆን? በዙህ ንግግርስ ማንን ነው ሇማስቦረቅ የተፈሇገው? በከፍተኛ የመንግሥት ሥሌጣን ዕርከን ሊይ ያሇ መሪ በማኅበራዊ ሚዱያ ከተሰሇቸው የብሽሽቅ ፖሇቲካ ተርታ መሰሇፍስ ሇምን አስፈሇገው?

አገራችን በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብታ፤ የአስቸኳይ ጊዛ አዋጅ በተዯጋጋሚ ታውጆባት፤ የኦሮሞ ሌጆችን ጨምሮ በርካታዎች የግፍ ናዲ ሲወርዴባቸው በነበረበት ወቅት፤ ኢትዮጵያውያንን ሇመከፋፈሌና ሕዜቡን እርስበርስ ሇማጠፋፋት የተነሱ ኃይልች “ተሳካሌን”

______________________________________________________________

ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በአሜሪካ አገር በትርፍ አሌባ የሲቪክ ዴርጅትነት በ501 (c) (3) ምዯባ ሥር በመካተት በሕግ የተመ዗ገበ ነው።
በአገር ውስጥም በኢፌዳሪ የሲቪሌ ማኅበረሰብ ዴርጅቶች ኤጀንሲ በቁጥር 4267 ሕጋዊ የምዜገባ ምስክር ወረቀት ተቀብሎሌ። ሇተጨማሪ መረጃ
የአኢጋን ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በስሌክ ቁጥር፤ 901-742276 ወይም 202-725-1616 ወይም በኢሜሌ፤
obang@solidaritymovement.org ማግኘት ይቻሊሌ። የአኢጋን የንግዴ ባንክ ሒሳብ ቁጥር፤ 1000289705078 ነው።